forked from facebookresearch/LASER
-
Notifications
You must be signed in to change notification settings - Fork 0
/
tatoeba.amh-eng.amh
168 lines (168 loc) · 5.98 KB
/
tatoeba.amh-eng.amh
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
156
157
158
159
160
161
162
163
164
165
166
167
168
በውነት ያስፈራል።
ቶም ብዙ ጊዜ ከውሻው ጋር ይናገራል።
ተማሪ አይደለሁም።
እሱም አማርኛን እየተመርኩ ነው።
ዘግይቼ እትምሀርት ቤት ምን ጊዜም አልደርስም።
አንተ ተማሪ ነህ።
ሐኪም የለሁም።
ገደልኩው።
ገደልኩዋት።
እንግሊዝኛን እየተማርኩ ነው።
ፈረንሳይኛን እየተመርኩ ነው።
አንቺ ማን ነሽ?
ወደ ትምህርት ቤት እየሄድክ ነው?
ሰዉ ወጣት ነው።
ሰዉ ወጣት አይደለም።
አላውቅም።
ሴቷ ወጣት ነች።
ወጣት አይደለችም።
በሳምንት ከሁለት እስካስር ብር ነው።
ከቤቱ እስከ ባቡር ጣቢያ ድረስ ሄደ።
እዚያ እሄዳለሁ።
ጀግና ነኝ።
በዚህ ሆቴል ውስጥ ባዶ ክፍል አለዎት?
ስምህ ማን ነው?
አስተርጓሚ ነኝ።
እኔ አስተርጓሚ ነኝ።
ወደ ትምሕርት ቤት ይሄዳል።
ልጆች የሕይወታችን አበባዎች ናቸው።
ወደ ትምሕርት ቤት እሄዳለሁ።
እማራለሁ።
አባትሽ ረጅም ነው።
እንደማምነው ከሆነ ስህተት አለ።
እኔ ተማሪ አይደለሁም።
ሴቷ ዳቦ እየበላች ነው።
እኔም ወደ ትምህርት ቤት እየሄድኩ ነው።
አንድ መጽሐፍ እጽፋለሁ።
መፍቻውን ስጠኝ።
ቁጥሩን ስጠኝ።
መሄድ ይፈልጋል።
አትረብሽ።
ሙዚቃውን መስማት ደስ አለን።
እሷ እንድትረዳህ ትፈልጋለህ?
ቦስቶን ውስጥ ለመጉብኘት ብዙ ቦታዎች አሉ።
ወደ ተማሪው ቤት ሄደ።
ይህን አልበልም።
አንፈልገውም።
እኔም ተማሪ ነኝ።
የምትሄደው በተሳሳተ አቅጣጫ ነው።
ስራ እየፈለግሁኝ ነው።
ጨረቃው ይበራል።
ነጭ ድመት አለኝ።
እኔ ከካናዳ ነኝ።
ምን ማዘዝ ትፈልጋለህ?
ሴቶች ዓለምን ይለውጣሉ።
እኔ ከክዮቶ ነኝ።
እኔ ከሲንጋፖር ነኝ።
እኔ ከዛምቢያ ነኝ።
መራመድ እችላለሁ።
እኔ ከሳፖሮ ነኝ።
ሁለት ድመቶች አሉኝ።
እኔ ከአሜሪካ ነኝ።
እኔ ከአውስትራልያ ነኝ።
ምን እየፍለግህ ነው?
እኔ ከኮሎምቢያ ነኝ።
ሴቷ ቆንጆ ናት።
እኔ ከብራዚል ነኝ።
ተመሣሣይ እወስዳለሁ።
ጥሩ ሴት ነች።
ማንኪያውን ስጠኝ።
አጸደ እጫወታለሁ።
እኔ ከቶክዮ ነኝ።
ገንዘቡን አገኘሁ።
ወደ አዲስ አበባ መቼ ነው የምትሄድ?
ተማሪ ነኝ።
አስተማሪ ነኝ።
የእናት ቋንቋዬ ከእናቴ የተቀበልኩት በጣም ደጉ በረከት ነው።
አስተማሪ የለሁም።
አንደኛው ፎቅላይ ነው።
ሰውዬው አባቱን መጥራት ፈለገ።
አንተ አስተማሪ ነህ።
ቀጠሮው ከማን ጋር ነው?
እሱ በጣም ጥሩ ሐኪም ነው።
አትረብሽ!
አንተ ተማሪ ነህ?
የኔ መጽሃፍ እዚህ ነው።
ወደ ሱቅ እሄዳለሁ።
ድመት አለኝ።
ተማሪዎቹን ታያለሽ።
ስሜ ጆን ነው።
ምንኛ ቋንቋ ይናገራል?
ሆቴል ትፈልጋለች።
በሁለት ሰኣት ውስጥ፣ ወደ ቤት እንመጣለን።
ቤቱን ዛሬ ታያላችሁ።
ሴቷ ወጣት አይደለችም።
ፈረሱን አልፈልግም።
አንድ ቤት አላችሁ?
ሩሲያው ትልቅ ነው።
ቶም ትልቅ ነው።
ወጣት አይደለም።
አነጋገፌ ትክክል ነውን?
ሙት አይደለሁም።
እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሰን
ሐቁን አላውቅም።
በአሁኑ ወቅት ቡርጅ ከሊፋ የአለማችን ረጅሙ ሰማይ ጠቀስ ሕንጻ ነው።
ቤቶቹ እዚህ ናቸው።
እርስዎስ?
እኔም አስተማሪ ነኝ።
እኔ ተማሪ ነኝ። እርስዎስ?
አሜሪካዊ ነኝ።
ትናንትና መጣሁ።
ሶስት ሰዓት ነው።
ኢትዮጵያዊ ነህ?
ይህ ሰው ማን ነው?
እናትሽን ትወጃታለሽ፧
እኔ ተማሪ ነኝ። አንተስ?
ተማሪዎች ነን።
በአስመራ ውስጥ ተወለድኩ።
አልፈልገውም።
አስተማሪዎች ናችሁ።
እርሳስ አለዎት?
ወደ ትምህርት ቤት መሄድ አልፈልግም።
እኔ ማነኝ?
ልጁ ይህች ቆንጆ ልጃገረድን ይወዳል።
አሰልቺ ነኝ።
ውሃን አልጠጣሁም።
ትፈልገዋለች።
ትፈልግሃለች።
ወደ ትምሕርት ቤት እየሄድኩ ነው።
እሱ ዛፍ ስር ተኝቷል።
መጽሃፉን ስጠኝ።
አነጋግሬ ለየት ያለ ሊሆን ይችላል።
እሞክራለሁ።
ተቈጥቼ ነበር።
ጋዜጠኛ ነኝ።
ፓሊስ ነኝ።
እኔ ፓሊስ ነኝ።
ነፍጡን ስጠኝ።
እኔ ተማሪ ነኝ።
ሰው ነኝ።
እንግዳ ነኝ።
መጽሃፉ ቀይ ነው።
ሴት ነኝ።
እበላለሁ።
እርሱ ወዴት ነው፧
መኪናቸው ጥሩ አይደለም።
አንተ ትልቅ ነህ።
ጥሩ ተማሪ ነው።
ሐኪም ነኝ።
አንተ ትደክማለህ። እኔም እደክማለሁ።
ጥሩ ተማሪ ነች።
ቋንቋ ሁሉ እወዳለሁ
ያቺ መኪና ስንት ነው?
በባሕሩ ውስጥ ደሴቶች አሉ።
ሦስት ልጆች አሉኝ።
ስሜ ጀክ ነው።
ምንም ሰው አየ
ስሜ ያማዳ ነው።
ሦስት ቋንቋዎች አልናገርም
ቶም ሁልጊዜ ጧት ቡና ይጠጣል
ስሜ አሕመድ ነው።
በሒሳብ በጣም ጐበዝ ነው።
ስሜ ቁዘይ አይደለም።
ባለፈው ሳምንት ከአሜሪካ አንዳንድ ማስታወሻ ላኩለት።
መጽሃፉን ሰጠው።
ጤናማ ልጅ ነበርኩ።
ምንም አያውቁም።
የት መብላት ተፈልጋለህ?
እኔ ሐኪም ነኝ።